ሞሪታኒያ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሞሪታኒያ (አረብኛ፡ موريتانيا) በይፋ የሞሪታኒያ እስላማዊ ሪፐብሊክ፣ በሰሜን ምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በምዕራብ ከአትላንቲክ ውቂያኖስ፣ በደቡብ-ምዕራብ ከሴኔጋል፣ በምሥራቅና ደቡብ-ምሥራቅ ከማሊ፣ በሰሜን-ምሥራቅ ከአልጄሪያ፣ እና በሰሜን-ምዕራብ ከምዕራባዊ ሣህራ ጋር ትዋሰናለች። የአገሩዋ ስም የመጣው ከጥንቱ የሞሪታኒያ መንግሥት ነው። ዋና እና ትልቁዋ ከተማዋ ኑዋክሾት ናት።
Quick Facts የሞሪታኒያ እስላማዊ ሪፐብሊክ الجمهورية الإسلامية الموريتانيةአል-ጀምኸሪያህ አል-እስላሚያህ አል-መሪታኒያህRépublique Islamique de Mauritanie ሬፑብሊክ ኢስላሚክ ዴ ሞሪቴኒ ...
የሞሪታኒያ እስላማዊ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: የሞሪታኒያ ብሔራዊ መዝሙር | ||||||
ሞሪታኒያ በቀይ ቀለም
|
||||||
ዋና ከተማ | ኑዋክሾት | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | አረብኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ወታደራዊ ሞሐመድ ኡልድ አብደል አዚዝ ያህያ ኡልድ ሃደሚን |
|||||
ዋና ቀናት ኅዳር ፲፱ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም. (November 28, 1960 እ.ኤ.አ.) |
ነፃነት ከፈረንሳይ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
1,030,700 (29ኛ) 0.03 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2005 እ.ኤ.አ. ግምት የ1988 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
3,069,000 (135ኛ) 1,864,236 |
|||||
ገንዘብ | ኡጊያ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +0 | |||||
የስልክ መግቢያ | 222 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .mr |
Close