ፕሬዝዳንትFrom Wikipedia, the free encyclopedia ፕሬዝዳንት የአንድ ሪፐብሊክ የበላይ ባለስልጣን ነው። ቃሉ ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ሊቀ መንበር» ነው። በሮማይስጥ ግሡ praesidere /ፕራይሲዴሬ/ «ሊቀ መንበር መሆን» የመጣ ከprae /ፕራይ/ «በፊት፣ ፊተኛ» እና sidere /ሲዴሬ/ «መቀመጥ» ነው። ፅኛዥሬኞ
ፕሬዝዳንት የአንድ ሪፐብሊክ የበላይ ባለስልጣን ነው። ቃሉ ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ሊቀ መንበር» ነው። በሮማይስጥ ግሡ praesidere /ፕራይሲዴሬ/ «ሊቀ መንበር መሆን» የመጣ ከprae /ፕራይ/ «በፊት፣ ፊተኛ» እና sidere /ሲዴሬ/ «መቀመጥ» ነው። ፅኛዥሬኞ