አፍሪቃ
አሕጉር / From Wikipedia, the free encyclopedia
አፍሪቃ (አፍሪካ) ከዓለም ሁለተኛ ትልቅ አህጉር ነች። ከ1,869 ሚሊዮን በላይ ህዝብ በዚች አህጉር የሚኖር ሲሆን በጠቅላላ 56 ሀገሮች ይገኛሉ። ከእነዚህም ሀገሮች መሀል ናይጄሪያ በህዝብ ብዛት (127 ሚሊዮን) የመጀመሪያውን ደረጃ ስትይዝ፤ ግብፅና ኢትዮጵያ በ126 ሚሊዮን እና በ120 ሚሊዮን ህዝብ በሁለተኛና በሶስተኛ ደረጃ ይገኛሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት የህዝብ ብዛት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር ከሌሎች የፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች ጋር በመደማመር ድህነትን በማባባስ ደረጃ ትልቅ ሚና ይጫወታል፡፡
More information ስፋት, ሕዝብ ብዛት ...
ስፋት | 30,221,532 ካሬ ኪ.ሜ. |
---|---|
ሕዝብ ብዛት | 522,011,000[1] (1997 ዓ.ም., 2ኛ) |
Density | 30.51 በካሬ ኪ.ሜ. |
ሀገሮች |
ሊቢያ
ላይቤሪያ ሌሶቶ ማሊ ማላዊ ማዳጋስካር ምዕራብ ሳሃራ ሞሪሸስ ሞሪታኒያ ሞሮኮ ሞዛምቢክ ሩዋንዳ ሬንዩን ሲሸልስ ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ሴኔጋል ሴየራ ሌዎን ስዋዚላንድ ሶማሊያ ቡሩንዲ ቡርኪና ፋሶ ቤኒን ቦትስዋና ቱኒዚያ ታንዛኒያ ቶጎ ቻድ ኒጄር ናሚቢያ ናይጄሪያ አልጄሪያ አንጎላ ኢትዮጵያ ኢኳቶሪያል ጊኔ ኤርትራ ካሜሩን ኬንያ ኬፕ ቨርድ ኮሞሮስ ኮት ዲቯር ኮንጎ ሪፑብሊክ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ዚምባብዌ ዛምቢያ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ ዩጋንዳ ደቡብ አፍሪካ ደቡብ ሱዳን [ጅቡቲ]] |
በጥገኝነት | |
መጠሪያ ስም | አፍሪቃዊ |
ቋንቋዎች | የአፍሪቃ ቋንቋዎች እና ሌሎች |
የሰዓት ክልል | UTC-1 (ኬፕ ቨርድ) እስከ UTC+4 (ሞሪሸስ) |
Close
አፍሪቃ