1953From Wikipedia, the free encyclopedia 1953 አመተ ምኅረት መስከረም 4 ቀን - ኦፐክ (የዘይት አስወጪ አገሮች ድርጅት) በኢራን፣ ኢራቅ፣ ኩወይት፣ ሳዑዲ አረቢያና ቬኔዝዌላ መካከል ተመሠረተ። መስከረም 12 ቀን - ቀድሞ «የፈረንሣይ ሱዳን» የተባለው ቅኝ አገር የማሊ ሬፑብሊክ ተብሎ ነጻነቱን አዋጀ። መስከረም 21 ቀን - ናይጄሪያ ነጻነቱን ከእንግሊዝ አገኘ። ኅዳር 19 ቀን - ሞሪታኒያ ነጻነቱን ከፈረንሣይ አገኘ። ፅኛዥሬኞ Quick Facts ክፍለ ዘመናት፦ 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት አሥርታት፦ 1920ዎቹ 1930ዎቹ 1940ዎቹ - 1950ዎቹ - 1960ዎቹ 1970ዎቹ 1980ዎቹ ዓመታት፦ 1950 1951 1952 - 1953 - 1954 1955 1956 Close
1953 አመተ ምኅረት መስከረም 4 ቀን - ኦፐክ (የዘይት አስወጪ አገሮች ድርጅት) በኢራን፣ ኢራቅ፣ ኩወይት፣ ሳዑዲ አረቢያና ቬኔዝዌላ መካከል ተመሠረተ። መስከረም 12 ቀን - ቀድሞ «የፈረንሣይ ሱዳን» የተባለው ቅኝ አገር የማሊ ሬፑብሊክ ተብሎ ነጻነቱን አዋጀ። መስከረም 21 ቀን - ናይጄሪያ ነጻነቱን ከእንግሊዝ አገኘ። ኅዳር 19 ቀን - ሞሪታኒያ ነጻነቱን ከፈረንሣይ አገኘ። ፅኛዥሬኞ Quick Facts ክፍለ ዘመናት፦ 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት አሥርታት፦ 1920ዎቹ 1930ዎቹ 1940ዎቹ - 1950ዎቹ - 1960ዎቹ 1970ዎቹ 1980ዎቹ ዓመታት፦ 1950 1951 1952 - 1953 - 1954 1955 1956 Close