1983
From Wikipedia, the free encyclopedia
1983 አመተ ምኅረት
- መስከረም 23 ቀን - የጀርመን ዳግመኛ መወሐድ ተፈጸመ።
- ግንቦት 20 ቀን - መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ሽግግር መንግሥት ፕሬዚዳንት ሆኑ።
- ሰኔ 18 ቀን - ስሎቬኒያ ነጻነቱን ከዩጎስላቪያ አገኘ።
- ነሐሴ 14 ቀን - ኤስቶኒያ ነጻነቱን ከሶቭየት ኅብረት አዋጀ።
- ነሐሴ 18 ቀን - ዩክሬን ነጻነቱን ከሶቭየት ኅብረት አዋጀ።
- ነሐሴ 21 ቀን - ሞልዶቫ ነጻነቱን ከሶቭየት ኅብረት አዋጀ።
- ነሐሴ 26 ቀን - ዑዝበክስታን ነጻነቱን ከሶቭየት ኅብረት አዋጀ።
- ጳጉሜ 3 ቀን - የመቄዶንያ ሬፑብሊክ ነጻነቱን ከዩጎስላቪያ አገኘ።