ሃርሌም ሼክFrom Wikipedia, the free encyclopedia ሃርሌም ሼክ ወይንም አልቢ በ1973ዓም በሃርሌም፣ ኒው ዮርክ የተጀመረ የዳንስ ወይንም ውዝዋዜ አይነት ነው። አመጣጡም ከእስክስታ ሲሆን፣ ለ20 ዓመት በአሜሪካ መንደሮች ሲዘወተር ቆይቶ በመጨረሻ በ1993 ዓ.ም. ጎልቶ የወጣና በቴሌቪዥን የቀረበ የእንቅስቃሴ አይነት ነው። [1] [2] ሃርሌም ሼክ በኢንዶኔዥያ (ቪዲዮ)
ሃርሌም ሼክ ወይንም አልቢ በ1973ዓም በሃርሌም፣ ኒው ዮርክ የተጀመረ የዳንስ ወይንም ውዝዋዜ አይነት ነው። አመጣጡም ከእስክስታ ሲሆን፣ ለ20 ዓመት በአሜሪካ መንደሮች ሲዘወተር ቆይቶ በመጨረሻ በ1993 ዓ.ም. ጎልቶ የወጣና በቴሌቪዥን የቀረበ የእንቅስቃሴ አይነት ነው። [1] [2] ሃርሌም ሼክ በኢንዶኔዥያ (ቪዲዮ)