ውዝዋዜ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የውዝዋዜ ትርጉሙ መወዝወዝ፡ መናጥ፡ ማሸብሸብ፡ መደነስ ወይም እርግዶሽ መውረድ ሊሆን ይችላል።
ተወዛወዘች ሲባል እስክስታ ወረደች ማለት ነው። ካህናትና ዘማሪያንም በቅዳሴና በመዝሙር ጊዜ ይወዛወዛሉ።