ቴክ ቶክ ዊስ ሰሎሞን
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቴክ ቶክ ዊስ ሰሎሞን (Tech Talk with Solomon ማለት «የቴክኖሎጂ ውይይት ከሰሎሞን ጋራ» ከ2004 ዓም ጀምሮ በEBS ጣቢያ የሚታይ ከሰሎሞን ካሣ ጋር ስለ ቴክኖሎጂና የመረጃ ኅብረተሠብ የሚነካ አማርኛ ቴሌቪዥን ትርዒት ነው። ሆኖም የሚታይበት ድረ ገጹ በእንግሊዝኛ ነው።[1]
- (ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
- "Tech Talk with Solomon Kassa". Archived from the original on 2017-05-08. በ2017-05-08 የተወሰደ.