2003
From Wikipedia, the free encyclopedia
፳፻፫ ዓመተ ምሕረት በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሉቃስ ሲሆን ዓመቱ ባለ ፫፻፷፮ ቀናት ዓመት ነው። ከመስከረም እስከ ነሐሴ ያሉት አሥራ ሁለቱ ወራት እያንዳንዳቸው ሠላሳ (፴) ቀናት ሲኖሩዋቸው አሥራ ሦሥተኛው የጳጉሜ ወር ደግሞ በዚህ ዓመት ስድስት (፮) ቀናት አሉት።