የአፍሪካ ኅብረት
From Wikipedia, the free encyclopedia
የአፍሪካ ኅብረት (AU) የአፍሪካ አገራት ስምምነት ድርጅት ሲሆን 55 አባላት አገራት አሉት። ይህም በአሁኑ ሰአት የመላው አፍሪካ አገራት በሙሉ ናቸው። የቀድሞውን የአፍሪቃ አንድነት ድርጅትን በመተካት በ1994 ዓም የተመሠረተ የኢንተርናሽናል መንግሥታት ጸጥታና ምጣኔ ሀብት ስምምነት ውል ወይም ጓደኝነት ነው።
(ይህ ድርጅት ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)