የአረብ ማኅበር
From Wikipedia, the free encyclopedia
የአረብ ማኅበር (Arab League) የኢንተርናሽናል አገራት ስምምነት ማኅበር ነው። አሁን 22 አባላት አገራት አሉት።
እነዚህ አገራት በተለይ በታሪክ አረብኛ የሚነገርባቸው የአረብም ብሔሮች ናቸው። ከ22ቱ አገሮች ግን አንዱ ሶርያ በ2003 ዓም አባልነቱ በውሳኔ ተቋረጠ።
በ1937 ዓም የተመሠረተ የኢንተርናሽናል መንግሥታት ባህልና ምጣኔ ሀብት ስምምነት ወይም ጓደኝነት ነው።
(ይህ ድርጅት ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)