አምፊናልFrom Wikipedia, the free encyclopedia አምፊናል ወይም አምፊቢያን በአምደስጌ ክፍለስፍን ውስጥ አንድ መደብ ነው። «አምፊቢያን» ማለት በባሕርም ሆነ በየብስ መተንፈስ ይችላላሉ። በዚህ መደብ ውስጥ ያሉት ክፍለመደቦች ሦስት አሉ፦ ጓጉንቸር - እንቁራሪት እና ጉርጥ ተንክ - አጋራ (የውሃ ገበሎ) ሴሲሊያን (ዕውር ትሎች) ፅኛዥሬኞ
አምፊናል ወይም አምፊቢያን በአምደስጌ ክፍለስፍን ውስጥ አንድ መደብ ነው። «አምፊቢያን» ማለት በባሕርም ሆነ በየብስ መተንፈስ ይችላላሉ። በዚህ መደብ ውስጥ ያሉት ክፍለመደቦች ሦስት አሉ፦ ጓጉንቸር - እንቁራሪት እና ጉርጥ ተንክ - አጋራ (የውሃ ገበሎ) ሴሲሊያን (ዕውር ትሎች) ፅኛዥሬኞ