ዳግማዊ ምኒልክ
ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ / From Wikipedia, the free encyclopedia
ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ==
Quick Facts ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ, ሥርወ-መንግሥት ...
ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ | |
---|---|
ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ | |
ሥርወ-መንግሥት | ሰሎሞን |
አባት | ንጉሥ ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴ |
እናት | ወይዘሮ እጅጋየሁ ለማ አድያም |
የተወለዱት | ነሐሴ ፲፪ ቀን [1992 ዓ.ም. |
የሞቱት | ታኅሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም. |
የተቀበሩት | ታዕካ ነገሥት በዓታ ቤተ ክርስቲያን |
ሀይማኖት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና |
Close
==
ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ (ነሐሴ ፲፪ ቀን ፲፰፻፴፮ እስከ ታኅሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም.) ከ፲፰፻፶፯ እስከ ፲፰፻፹፪ ዓ/ም የሸዋ ንጉሥ ከዚያም ከ፲፰፻፹፪ እስከ ፲፱፻፮ ዓ/ም የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ።