የአዲስ አበባ ከንቲባFrom Wikipedia, the free encyclopedia ከንቲባ፦ ላንተ ይግባ፤ ማዕረጉ ከሊጋባ በታች የሆነ ዋና የራስ ከተማ ሹም፤ ዳኛ፤ገዥ፤ የከተማው ቀረጥና የዳኝነቱ ገንዘብ አንተ ዘንድ ይግባ (ይባእ ኀቤከ) ማለት ነው። ይህ ስም ጥንት ለባላባቶች፣ ለታላላቆችና አገረ ገዦች ስለተሰጠ እስከ ዛሬ ድረስ የሀሳብ ባላባት ከንቲባ ይባላል። (ደስታ ተክለወልድ ዐዲስ የአማርኛ መዝገበ ቃላት፡ ፷፪)
ከንቲባ፦ ላንተ ይግባ፤ ማዕረጉ ከሊጋባ በታች የሆነ ዋና የራስ ከተማ ሹም፤ ዳኛ፤ገዥ፤ የከተማው ቀረጥና የዳኝነቱ ገንዘብ አንተ ዘንድ ይግባ (ይባእ ኀቤከ) ማለት ነው። ይህ ስም ጥንት ለባላባቶች፣ ለታላላቆችና አገረ ገዦች ስለተሰጠ እስከ ዛሬ ድረስ የሀሳብ ባላባት ከንቲባ ይባላል። (ደስታ ተክለወልድ ዐዲስ የአማርኛ መዝገበ ቃላት፡ ፷፪)