ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ
From Wikipedia, the free encyclopedia
አጼ ዘርአ ያዕቆብ በዘውድ ስማቸው ቆስጠንጥንዮስ ከአባታቸው ቀዳማዊ ዳዊት እና ከእናታቸው ንግስትክብረ እግዚ በ1399 እ.ኤ.አ. ከአዋሽ ወንዝ አጠቀብ ትገኝ በነበረው ትልቅ ተብላ በምትጠራው መንደር የድሮውፈተገር ክፍለ ሐገር ተወለዱ(ከቀኝ ያለውን ካርታ ይመልከቱ) ። የነገሡበትም ዘመን 1434 - 1468 እ.ኤ.አ. ነበር። ያረፉትም በደጋ ደሴት፣ ጣና ሃይቅ ነው።
==
Quick Facts ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ, ግዛት ...
ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ | |
---|---|
ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ | |
ግዛት | ከ1434 እስከ 1468 እ.ኤ.አ. |
ቀዳሚ | ዓምደ ኢየሱስ |
ተከታይ | በእደ ማርያም |
ባለቤት | ንግሥት እሌኒ |
ሙሉ ስም | ቆስጠንጥንዮስ (የዘውድ ስም) |
ሥርወ-መንግሥት | ሰሎሞን |
አባት | ቀዳማዊ ዳዊት |
እናት | ንግሥት ክብረ እግዚ |
የተወለዱት | 1399 እ.ኤ.አ. በትልቅ መንደር፣ ፈተገር ክ/ሀገር |
የተቀበሩት | በደጋ ደሴት፣ ጣና ሃይቅ |
ሀይማኖት | የኢትዮጵያ ክርስትና |
Close
==
በ ኢሲራክ ዘሽሌ ገብረኪዳን ተጻፈ። ከኢልዮን የኢትዮጵያ ኅብረት