ውክፔዲያ:ኤምባሲFrom Wikipedia, the free encyclopedia በሚችሏቸው ቋንቋዎች ሁሉ ስር ፊርማዎን (~~~) በማስቀመጥ አማርኛ የማይችሉ ተጠቃሚዎችን ለመርዳት ፈቃደኛ መሆንዎን መግለጽ ይችላሉ። አንዱ ወይም ሌላው ቋንቋ ካልተዘረዘረ ደግሞ ዝርዝሩ ውስጥ ከመጨመር ወደኋላ አይበሉ። ይህን ሲያደርጉ ግን ቋንቋዎቹ በሁለት ፊደል ምህጻረ ቃሎቻቸው መሰረት በፊደል ተርታ (alphabetically) መቀመጣቸውን ያረጋግጡ።
በሚችሏቸው ቋንቋዎች ሁሉ ስር ፊርማዎን (~~~) በማስቀመጥ አማርኛ የማይችሉ ተጠቃሚዎችን ለመርዳት ፈቃደኛ መሆንዎን መግለጽ ይችላሉ። አንዱ ወይም ሌላው ቋንቋ ካልተዘረዘረ ደግሞ ዝርዝሩ ውስጥ ከመጨመር ወደኋላ አይበሉ። ይህን ሲያደርጉ ግን ቋንቋዎቹ በሁለት ፊደል ምህጻረ ቃሎቻቸው መሰረት በፊደል ተርታ (alphabetically) መቀመጣቸውን ያረጋግጡ።