ኩሻዊ ቋንቋዎችFrom Wikipedia, the free encyclopedia ኩሻዊ ወይም ኩሺቲክ ቋንቋዎች የአፍሮኤሲያዊ ዝርያ ቅርንጫፍና በአብዛኛው በአፍሪካ ቀንድ የሚነገሩ ናቸው። ኩሻዊ ቋንቋዎች የሚገኙበት (ሰማያዊ) በሌሎቹ አፍሮ-እስያዊ ቋንቋዎች መካከል ዋና ዋና ክፍሎቹ፦ በጃ (ኤርትራ, ግብጽና ሱዳን) ብሊን (ኤርትራ) አገውኛ ሲዳምኛ አፋርኛ ኦሮምኛ ሳሆኛ ሶማልኛ ዱላይኛ ኢራቊኛ (ከታንዛኒያ)
ኩሻዊ ወይም ኩሺቲክ ቋንቋዎች የአፍሮኤሲያዊ ዝርያ ቅርንጫፍና በአብዛኛው በአፍሪካ ቀንድ የሚነገሩ ናቸው። ኩሻዊ ቋንቋዎች የሚገኙበት (ሰማያዊ) በሌሎቹ አፍሮ-እስያዊ ቋንቋዎች መካከል ዋና ዋና ክፍሎቹ፦ በጃ (ኤርትራ, ግብጽና ሱዳን) ብሊን (ኤርትራ) አገውኛ ሲዳምኛ አፋርኛ ኦሮምኛ ሳሆኛ ሶማልኛ ዱላይኛ ኢራቊኛ (ከታንዛኒያ)