ኦጋዴንFrom Wikipedia, the free encyclopedia ኦጋዴን (ቀድሞ ውጋዴን) በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ውስጥ የሚገኝ የደቡብ-ምሥራቅ ግዛት ነው። የግዛቱ ቆዳ ስፋት ወደ ሁለት መቶ ሺህ ካሬ ኪሎሜትር ሲሆን ከጅቡቲ ከኬንያ እና ከሶማልያ ጋር አዋሳኝ ድንበሮች አሉት። ጅጅጋ፣ ደጋቡር፣ ጎዴ፣ ቀብሪዳር እና ወርዲር የመሳሰሉ ከተሞች ይገኙበታል።
ኦጋዴን (ቀድሞ ውጋዴን) በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ውስጥ የሚገኝ የደቡብ-ምሥራቅ ግዛት ነው። የግዛቱ ቆዳ ስፋት ወደ ሁለት መቶ ሺህ ካሬ ኪሎሜትር ሲሆን ከጅቡቲ ከኬንያ እና ከሶማልያ ጋር አዋሳኝ ድንበሮች አሉት። ጅጅጋ፣ ደጋቡር፣ ጎዴ፣ ቀብሪዳር እና ወርዲር የመሳሰሉ ከተሞች ይገኙበታል።