ዩኒቨርስቲ ኦፍ ኦክስፎርድ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኦክስፎርድ በኦክስፎርድ፣ ኢንግላንድ የሚገኝ ሲሆን በእንግሊዝኛ ተናጋሪው ዓለም ውስጥ ለረጅም ጊዜ (ከ1088 ዓ.ም. በፊት) ያስተማረው ዩኒቨርስቲ ነው። ኦክስፎርድ ዩንቨርስቲ የተለያዩ የትምህርት ኮርሶችን በመስጠት ብዙ ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎቸን አስመርቋል።
(ይህ ትምህርት ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)