እሳተ ገሞራFrom Wikipedia, the free encyclopedia እሳተ ጎሞራ ከመሬት ገጽታ በታች ያለ የማግማ ክምችት ፈንድቶ ወደ ውጭ በተራራ ላይ የቀለጠ አለት ( ላቫ) ሲፈስ ይፈጠራል። እሳተ ጎሞራዎች ለመፈንዳት ከባድ እፈና (ጫና) እና ማግማ አንድ ላይ መገኘት አለባቸው። አፈናው ተራራው እንዲፈነዳ ሲያደርግ፣ ማግማው ደግሞ ተራራው ውስጥ አመድ፣ ድኝ፣ የውሃ እንፋሎት፣ እና ሌሎች ጋዞችና ብጥስጣሽ ዓለቶች እንዲፈናጠሩ ያደርጋል። እሳተ ጎሞራ (6891,3 m) የሴንት ሄለን ተራራ እሳተ ጎሞራ ሲፈነዳ፣ 1972 ዓ፣ም
እሳተ ጎሞራ ከመሬት ገጽታ በታች ያለ የማግማ ክምችት ፈንድቶ ወደ ውጭ በተራራ ላይ የቀለጠ አለት ( ላቫ) ሲፈስ ይፈጠራል። እሳተ ጎሞራዎች ለመፈንዳት ከባድ እፈና (ጫና) እና ማግማ አንድ ላይ መገኘት አለባቸው። አፈናው ተራራው እንዲፈነዳ ሲያደርግ፣ ማግማው ደግሞ ተራራው ውስጥ አመድ፣ ድኝ፣ የውሃ እንፋሎት፣ እና ሌሎች ጋዞችና ብጥስጣሽ ዓለቶች እንዲፈናጠሩ ያደርጋል። እሳተ ጎሞራ (6891,3 m) የሴንት ሄለን ተራራ እሳተ ጎሞራ ሲፈነዳ፣ 1972 ዓ፣ም