ቤዪጂንግ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቤጂንግ (ቻይንኛ፦ 北京፤ ትክክልለኛ ፑቶንግኋ አጠራር፦ /ፐይፂንግ/) የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 10,849,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 8,689,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 39°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 116°23′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።