ሶማሌ (ብሔር)
From Wikipedia, the free encyclopedia
የሶማሌ ብሔር በአፍሪካ ቀንድ ይገኛሉ። ሱማሊኛ ቋንቋቸው ነው። ጠቅላላ ብዛታቸው ከ 28 እስከ 30 ሚሊዮን የሚገመት ሲሆን እነዚህም በሶማሊያ (ከ15 ሚሊዮን በላይ)፣ ኢትዮጵያ (ከ8 እስከ 10 ሚሊዮን)፣ ጅቡቲ (250,000)፣ ሰሜን-ምስራቅ ኬንያ (240,000)፣ እና በሌሎች ውጭ ሀገሮች ይገኛሉ። ዋና ሃይማኖታቸው ሱኒ እስልምና ነው።
(ይህ ስለ ብሔር ወይም ሕዝብ የሆነ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ሶማሌ (ብሔር) የኢትዮጵያ ብሔር ነው።