ርዕዮተ ዓለምFrom Wikipedia, the free encyclopedia ርእዮተ ዓለም ማለት ለማዎቅ ብቻ ተብለው ያልተያዙ የሐሳቦች ሥርዓት ነው። ዓለምን ለመገንዘብ ወይንም ለመረዳት ብቻ ሳይሆን ዓለምን ለመቀየርም ጭምር ተብለው የተያዙ ሐሳቦች ስብስብ ርዕዮተ ዓለም ይባላል። ሐሳቦቹ በተለይ እንደ የፖለቲካ፣ ወይንም የኤኮኖሚ ፣ ወይም ደግሞ ፖሊሲ መነሻ ሆነው የሚያገለግሉ ናቸው።
ርእዮተ ዓለም ማለት ለማዎቅ ብቻ ተብለው ያልተያዙ የሐሳቦች ሥርዓት ነው። ዓለምን ለመገንዘብ ወይንም ለመረዳት ብቻ ሳይሆን ዓለምን ለመቀየርም ጭምር ተብለው የተያዙ ሐሳቦች ስብስብ ርዕዮተ ዓለም ይባላል። ሐሳቦቹ በተለይ እንደ የፖለቲካ፣ ወይንም የኤኮኖሚ ፣ ወይም ደግሞ ፖሊሲ መነሻ ሆነው የሚያገለግሉ ናቸው።