ጥንቸል
From Wikipedia, the free encyclopedia
ጥንቸል የአጥቢ እንስሳ አይነት ነው።
More information ?ጥንቸል, ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ ...
?ጥንቸል | ||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
| ||||||||||||||
Close
በኢትዮጵያ፣ መንትሌ የምትባል ፍጡር የጥንቸል አስትኔ ውስጥ ነው። ጥንቸልና መንትሌ በጣም ስለሚመሳሰሉ፣ በኢትዮጵያም ውስጥ መንትሌ የምትባል አይነት ብቻ ስለሚገኝ፣ በተራ አነጋገር እነዚህ ስሞች ተለዋውጠው ሁላቸው «መንትሌ» ወይንም «ጥንቸል» ሊባሉ ይችላሉ።
በሥነ ሕይወት ረገድ ግን፣ በጥንቸልና መንትሌ መሃል ልዩነት አለ። ይህም ልዩነት በደንብ «ጥንቸሎች» የሚባሉት በምድር ውስጥ ሲኖሩ ያለ ጽጉርና ዕውር ይወለዳሉ። «መንትሌዎች» ግን ከምድር በላይ ሲኖሩ ባለ ጽጉርና በጥራት አይተው ይወለዳሉ። በዚህ አከፋፈል ዕውነተኛ «ጥንቸል» የምትባል በኢትዮጵያ ውስጥ አትገኝም። (አንዳንድ ዝርያ ዕውነተኛ ጥንቸል በደቡባዊ አፍሪካ አለ)።
አንዱ የጥንቸል ዝርያ እሱም የአውሮፓ ጥንቸል በሰው ልጆች ለማዳ ጥንቸል ተደርጓል።