ጠጣር ጂዎሜትሪFrom Wikipedia, the free encyclopedia ጠጣር ጂዎሜትሪ የሶስት ቅጥ ኅዋ ጂዎሜትሪ የሚጠናበት የሒሳብ ክፍል ነው። ሶስት ቅጥ ማለቱ እኛ የምንኖርበትን ኅዋ ቅጥ ማለት ነው። ይሄ አይነት ጂዎሜትር በጥንታውያኑ ግብጾችና ግሪኮች ዳብሮና ተመዝግቦ ይገኛል። ከጠጣር ጅዎሜትሪ ፈጠራዎች ምሳሌ፦ ቴትራሄድሮን (አራት ገጽ)ኩብ (ስድስት ገጽ)ኢሊፕሶድ(ሞላላ)አይኮሳሄድሮንሃይፐርቦሎይድ (ማጫዎቻ) (ማጫዎቻ) (ማጫዎቻ) (ማጫዎቻ) (ማጫዎቻ) ፅኛዥሬኞ
ጠጣር ጂዎሜትሪ የሶስት ቅጥ ኅዋ ጂዎሜትሪ የሚጠናበት የሒሳብ ክፍል ነው። ሶስት ቅጥ ማለቱ እኛ የምንኖርበትን ኅዋ ቅጥ ማለት ነው። ይሄ አይነት ጂዎሜትር በጥንታውያኑ ግብጾችና ግሪኮች ዳብሮና ተመዝግቦ ይገኛል። ከጠጣር ጅዎሜትሪ ፈጠራዎች ምሳሌ፦ ቴትራሄድሮን (አራት ገጽ)ኩብ (ስድስት ገጽ)ኢሊፕሶድ(ሞላላ)አይኮሳሄድሮንሃይፐርቦሎይድ (ማጫዎቻ) (ማጫዎቻ) (ማጫዎቻ) (ማጫዎቻ) (ማጫዎቻ) ፅኛዥሬኞ