ጎባFrom Wikipedia, the free encyclopedia ጎባ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በባሌ ዞንና በጎባ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ50,650 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 24,256 ወንዶችና 26,394 ሴቶች ይገኙበታል።[1] በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ34,868 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ7°00′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°58′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]
ጎባ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በባሌ ዞንና በጎባ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ50,650 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 24,256 ወንዶችና 26,394 ሴቶች ይገኙበታል።[1] በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ34,868 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ7°00′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°58′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]