ጀኔራል ኤሌክትሪክ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ጀኔራል ኤሌክትሪክ ወይም GE (በእንግሊዘኛ፡ General Electric) መቀመጫው በአሜሪካ ኒው ዮርክ ከተማ የሚገኝ ድርጅት ነው። በ2009 እ.ኤ.አ. ፎርብስ የተባለው ድረ ገጽ ባወጣው መረጃ መሰረት የአለማችን ትልቁ ድርጅት ነው።
(ይህ ድርጅት ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)