ደገሃቡር
From Wikipedia, the free encyclopedia
ደገሃቡር በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ከተማ ሲሆን በደገሃቡር ዞንና በደገሃቡር ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ42,815 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 22,670 ወንዶችና 20,145 ሴቶች ይገኙበታል።[1]የከተማው አቀማመጥ በ8°13′ ሰሜን ኬክሮስ እና 43°33′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።