ደናሊ ተራራ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ደናሊ ተራራ በአሜሪካ አገር አላስካ ክፍላገር የሚገኝ በከፍታ ከዓለም 3ኛ ደረጃውን የያዘ ተራራ ነው። በ2007 ዓም ስሙ በይፋ ከ«ማኪንሌይ ተራራ» ተቀየረ።
More information ደናሊ ተራራ ...
ደናሊ ተራራ | |
---|---|
ደናሊ ከደናሊ ብሔራዊ ፓርክ | |
ከፍታ | 20,237 ft (6,168 ሜ) |
ሀገር ወይም ክልል | አላስካ፣ አሜሪካ |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | አላስካ ሰንሰለት |
አቀማመጥ | 63°5′ ሰሜን ኬክሮስ እና 151°0′ ምዕራብ ኬንትሮስ |
የቶፖግራፊ ካርታ | USGS Mt. McKinley A-3 |
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው | ጁን 7, 1913 እ.ኤ.አ. በሀድሰን ስተክ፣ ሃሪ ካርስተንስ፣ ዋልተር ሃርፐርና ሮበርት ቴተም |
ቀላሉ መውጫ | ምዕራብ በትሬስ መንገድ |
Close