ደቡብ ወሎ ዞንFrom Wikipedia, the free encyclopedia ደቡብ ወሎ ዞን በአማራ ክልል ከሚገኙት 10 ዞኖች አንዱ ነው። የዞኑ ርዕሰ መስተዳደር በደሴ ከተማ ይገኛል። ዞኑን በሰሜን ሰሜን ወሎ፣ በሰሜን ምዕራብ ደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ምስራቅ ጎጃም እንዲሁም በደቡብ ሰሜን ሸዋ ፣ ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን እና የኦሮሚያ ክልል በምስራቅ አፋር ክልል ያዋስኑታል።
ደቡብ ወሎ ዞን በአማራ ክልል ከሚገኙት 10 ዞኖች አንዱ ነው። የዞኑ ርዕሰ መስተዳደር በደሴ ከተማ ይገኛል። ዞኑን በሰሜን ሰሜን ወሎ፣ በሰሜን ምዕራብ ደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ምስራቅ ጎጃም እንዲሁም በደቡብ ሰሜን ሸዋ ፣ ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን እና የኦሮሚያ ክልል በምስራቅ አፋር ክልል ያዋስኑታል።