የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤፍ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤፍ ከሰኔ ፯ እስከ ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የፓራጓይ፣ ስሎቫኪያ፣ ኢጣልያ እና ኒው ዚላንድ ቡድኖች ነበሩ።
More information ቡድን, የተጫወተው ...
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ፓራጓይ | 3 | 1 | 2 | 0 | 3 | 1 | +2 | 5 |
ስሎቫኪያ | 3 | 1 | 1 | 1 | 4 | 5 | −1 | 4 |
ኒው ዚላንድ | 3 | 0 | 3 | 0 | 2 | 2 | 0 | 3 |
ኢጣልያ | 3 | 0 | 2 | 1 | 4 | 5 | −1 | 2 |
Close
ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት (UTC+2) ናቸው።