የድመት አስተኔFrom Wikipedia, the free encyclopedia የድመት አስትኔ (Felidae) ሰፊ የሆነ የአጥቢ እንስሶች ክፍለመደብ ነው። በዚህም ውስጥ፦ የድመት አስትኔ Pantherinae: ነብር (እስያ ብቻ) አንበሳ (አፍሪካና ሕንድ ብቻ) አመዳይ ነብር (እስያ ባቻ) የዱር ድመት (ጃጉዋር፣ አሜሪካዎች ብቻ) ግሥላ (አፍሪካና እስያ) Felinae: ድመት ኣቦ ሸማኔ (አፍሪካና ፋርስ ብቻ) ዳልጋ ኣንበሳ (አፍሪካና እስያ) ነበራርት (ስሜን አሜሪካ፣ አውሮፓና እስያ) አነር (አፍሪካ ብቻ) የተራራ አንበሣ (ፑማ ወይም ኩገር፣ አሜሪካዎች ብቻ) ፅኛዥሬኞ
የድመት አስትኔ (Felidae) ሰፊ የሆነ የአጥቢ እንስሶች ክፍለመደብ ነው። በዚህም ውስጥ፦ የድመት አስትኔ Pantherinae: ነብር (እስያ ብቻ) አንበሳ (አፍሪካና ሕንድ ብቻ) አመዳይ ነብር (እስያ ባቻ) የዱር ድመት (ጃጉዋር፣ አሜሪካዎች ብቻ) ግሥላ (አፍሪካና እስያ) Felinae: ድመት ኣቦ ሸማኔ (አፍሪካና ፋርስ ብቻ) ዳልጋ ኣንበሳ (አፍሪካና እስያ) ነበራርት (ስሜን አሜሪካ፣ አውሮፓና እስያ) አነር (አፍሪካ ብቻ) የተራራ አንበሣ (ፑማ ወይም ኩገር፣ አሜሪካዎች ብቻ) ፅኛዥሬኞ