የአገራት ኮመንዌልዝ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የአገራት ኮመንዌልዝ (እንግሊዝኛ፦ Commonwealth of Nations) የኢንተርናሽናል አገራት ስምምነት ማኅበር ነው። አሁን 53 አባላት አገራት አሉት።
እነዚህ አገራት በተለይ በታሪክ የዩናይትድ ኪንግደም ግዛቶች ነበሩ። ብዙዎቹ ግን አሁን የራሳቸው መንግሥት አላቸው፤ አንዳንዶቹም እስካሁን የዳግማዊት ንግሥት ኤልሳበጥ ግዛቶች ሆነው ቀርተዋል።
በ1942 ዓም የተመሠረተ የኢንተርናሽናል መንግሥታት ባህልና ምጣኔ ሀብት ስምምነት ወይም ጓደኝነት ነው።
(ይህ ድርጅት ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)