የነፃ ግዛቶች ኮመንዌልዝ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የነፃ ግዛቶች ኮመንዌልዝ (እንግሊዝኛ፦ Commonwealth of Independent States) የኢንተርናሽናል አገራት ስምምነት ማኅበር ነው። አሁን 9 አባላት አገራት አሉት።
በ1984 ዓም የተመሠረተ የኢንተርናሽናል መንግሥታት ባህልና ምጣኔ ሀብት ስምምነት ወይም ጓደኝነት ነው። እነዚህ አገራት በተለይ በታሪክ የሶቭየት ኅብረት ግዛቶች ነበሩ። አሁን ግን የራሳቸው ነጻ መንግሥታት አላቸው።
(ይህ ድርጅት ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)