የቱርክ ሰንደቅ ዓላማFrom Wikipedia, the free encyclopedia የቱርክ ሰንደቅ ዓላማ (ቱርክኛ፡ Türk bayrağı) በቀይ መደብ መካከል ላይ ነጭ የጨረቃ እና ኮከብ ምልክት ያለው ነው። ባንዲራው የኦቶማን መንግሥትን ምልክቶች ይጠቀማል። Quick Facts የቱርክ ሰንደቅ ዓላማ ጥቅም ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ምጥጥን 2፡3 የተፈጠረበት ዓመት 1844 እ.ኤ.አ. የቀለም ድርድር በቀይ መደብ መካከል ላይ ነጭ የጨረቃ እና ኮከብ ምልክት Close
የቱርክ ሰንደቅ ዓላማ (ቱርክኛ፡ Türk bayrağı) በቀይ መደብ መካከል ላይ ነጭ የጨረቃ እና ኮከብ ምልክት ያለው ነው። ባንዲራው የኦቶማን መንግሥትን ምልክቶች ይጠቀማል። Quick Facts የቱርክ ሰንደቅ ዓላማ ጥቅም ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ምጥጥን 2፡3 የተፈጠረበት ዓመት 1844 እ.ኤ.አ. የቀለም ድርድር በቀይ መደብ መካከል ላይ ነጭ የጨረቃ እና ኮከብ ምልክት Close