ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥር 11
From Wikipedia, the free encyclopedia
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በ፴ ዓ/ም በመጥምቁ ዮሐንስእጅ በዮርዳኖስ ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውሰው፣ ኤጲፋንያ በመባልም የሚታወቀው ደማቅ የጥምቀት በዓል ነው።
- ፲፱፻፶፰ ዓ/ም ኢንዲራ ጋንዲ በሕንድየመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመረጡ። አባታቸው ጃዋህራል ኔህሩ የአገሪቱ የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ።
ጥር ፲፩ ቀን፣