ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 28From Wikipedia, the free encyclopedia ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፰፻፲፰ ዓ/ም - ሁለተኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ጆን አዳምስ እና ሦስተኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ቶማስ ጄፈርሰን በዚህ ዕለት አረፉ። ፲፰፻፸፰ ዓ/ም - የፈረንሳይ ሕዝብ በዚህ በመቶ አሥረኛው የነፃነት በዓላቸው ዕለት ለአሜሪካ ሕዝብ ዛሬ በኒው ዮርክ ወደብ የምትገኘውን 'የሀርነት ሐውልት' (statue of liberty) ስጦታ አበረከቱ። ፲፱፻፶፬ ዓ/ም - አልጄሪያ ነፃነቷን ከፈረንሣይ ተቀዳጀች። ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - ኬፕ ቨርድ ነፃነቷን ከፖርቱጋል ተቀዳጀች።
ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፰፻፲፰ ዓ/ም - ሁለተኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ጆን አዳምስ እና ሦስተኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ቶማስ ጄፈርሰን በዚህ ዕለት አረፉ። ፲፰፻፸፰ ዓ/ም - የፈረንሳይ ሕዝብ በዚህ በመቶ አሥረኛው የነፃነት በዓላቸው ዕለት ለአሜሪካ ሕዝብ ዛሬ በኒው ዮርክ ወደብ የምትገኘውን 'የሀርነት ሐውልት' (statue of liberty) ስጦታ አበረከቱ። ፲፱፻፶፬ ዓ/ም - አልጄሪያ ነፃነቷን ከፈረንሣይ ተቀዳጀች። ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - ኬፕ ቨርድ ነፃነቷን ከፖርቱጋል ተቀዳጀች።