ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መስከረም 25From Wikipedia, the free encyclopedia መስከረም ፳፭ ፲፯፻፹፮ ዓ.ም. በፈረንሳይ አብዮት፣ ክርስትና የመንግሥታዊ ሐይማኖትነቱ ተሰረዘ። መንግሥትና ሐይማኖት የተለያዩ መሆናቸው ተደነገገ። ፲፱፻፵፬ ዓ.ም. ቦብ ጌልዶፍ (ሮበርት ፍረደሪክ ዜኖን ጌልዶፍ (Robert Frederick Zenon Geldof) የተባለው የአየርላንድ ዜጋ ተወለደ። ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - የደቡብ አፍሪካ ነጮች አገሪቱን ሪፑብሊክ ለማድረግ ምርጫ አካሄዱ።
መስከረም ፳፭ ፲፯፻፹፮ ዓ.ም. በፈረንሳይ አብዮት፣ ክርስትና የመንግሥታዊ ሐይማኖትነቱ ተሰረዘ። መንግሥትና ሐይማኖት የተለያዩ መሆናቸው ተደነገገ። ፲፱፻፵፬ ዓ.ም. ቦብ ጌልዶፍ (ሮበርት ፍረደሪክ ዜኖን ጌልዶፍ (Robert Frederick Zenon Geldof) የተባለው የአየርላንድ ዜጋ ተወለደ። ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - የደቡብ አፍሪካ ነጮች አገሪቱን ሪፑብሊክ ለማድረግ ምርጫ አካሄዱ።