ውቅያኖስFrom Wikipedia, the free encyclopedia ውቅያኖስ በምድራችን ላይ ትልቁ ውሃማ አካል ነው። በዚህም የመሬት 70.9 በመቶው ክፍል በውሀ የተሸፈነ ነው። በአጠቃላይ 5 ውቅያኖሶች ሲኖሩ እነዚህም፦ ሰላማዊ ውቅያኖስ አትላንቲክ ውቅያኖስ ሕንድ ውቅያኖስ ደቡባዊ ውቅያኖስ አርክቲክ ውቅያኖስ ናቸው። ፅኛዥሬኞ ውቅያኖሶች
ውቅያኖስ በምድራችን ላይ ትልቁ ውሃማ አካል ነው። በዚህም የመሬት 70.9 በመቶው ክፍል በውሀ የተሸፈነ ነው። በአጠቃላይ 5 ውቅያኖሶች ሲኖሩ እነዚህም፦ ሰላማዊ ውቅያኖስ አትላንቲክ ውቅያኖስ ሕንድ ውቅያኖስ ደቡባዊ ውቅያኖስ አርክቲክ ውቅያኖስ ናቸው። ፅኛዥሬኞ ውቅያኖሶች