ወ ዉ ዊ ዋ ዌ ው ዎ
More information የአቡጊዳ ታሪክ ...
Close
ዋዌ (ወይም ዋው፣ ወዌ) በአቡጊዳ ተራ ስድስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥና በሶርያ ፊደሎች ስድስተኛው ፊደል «ዋው» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ «ዋው» በ«አብጃድ» ተራ 6ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 27ኛው ነው።)
በዘመናዊ ዕብራይስጥ «ዋው» (ו) ተናባቢ ሲሆን እንደ «ቭ» ይሰማል። አናባቢ ሲሆን ግን «ኡ» ወይም «ኦ» ያመለክታል።