ኮምቦልቻ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ኮምቦልቻ በኢትዮጵያ የአማራ ክልል ከተማና ወረዳ ሲሆን በደቡብ ውሎ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ68,766 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 36,102 ወንዶችና 32,664 ሴቶች ይገኙበታል።[1]
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ97,038 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ9°27′ ሰሜን ኬክሮስ እና 35°12′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]