ካትሌጎ ምፌላ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ካትሌጎ አቤል ምፌላ (ኅዳር ፳ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለማሜሎዲ ሰንዳውንስ እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts ካትሌጎ ምፌላ ...
ካትሌጎ ምፌላ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ካትሌጎ አቤል ምፌላ | ||
የትውልድ ቀን | ኅዳር ፳ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ብሪትስ፣ ደቡብ አፍሪካ | ||
ቁመት | 182 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | አጥቂ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
ጆሞ ኮስሞስ | |||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
2003-2004 እ.ኤ.አ. | ጆሞ ኮስሞስ | 2 | (0) |
2004-2006 እ.ኤ.አ. | ስትራስበርግ | 19 | (0) |
2005-2006 እ.ኤ.አ. | →ስታዴ ሬምስ (ብድር) | 5 | (0) |
2006-2008 እ.ኤ.አ. | ሱፐርስፖርት ዩናይትድ | 62 | (17) |
2008-2011 እ.ኤ.አ. | ማሜሎዲ ሰንዳውንስ | 70 | (33) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2005 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 38 | (19) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ነሐሴ ፳፱ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
Close