እንሽላሊት
From Wikipedia, the free encyclopedia
እንሽላሊት የተሳቢ እንስሳት አይነት ናት። ከእባብ ክፍለመደብ ጋር ትገኛለች።
More information ?እንሽላሊት, ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ ...
?እንሽላሊት | ||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
በ 1904 የተሳለ፣ የተለያዩ እንሽላሊት አይነቶችን የሚያሳይ | ||||||||||||
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||
| ||||||||||||
Close
በአለም ላይ 3፣800 አይነት የእንሽላሊቶች ዝርዮች ይገኛሉ[1]። ከቀዝቃዛ አየር ንብረት ውጭ ባለው ማኛውም የአለማችን ክፍሎች ይገኛሉ። ቁመታቸውና መጠናቸውም በዚያው ልክ ብዙ አይነት ነው። ከጥንጧ፣ 10 ሳንቲ ሜትር ከምትለካው ጀምሮ እስከ 3 ሜትር የሚረዝመው ኮሞዶ ድራገን፣ በእንሽላሊት ስም ይታወቃሉ። እንሽላሊቶች ለማጥቃትም ሆነ እራሳቸውን ለመከላከል መርዝ ማመንጨትና መጠቀም ያውቃሉ።