እናርጅ እናውጋ
From Wikipedia, the free encyclopedia
እናርጅ እናውጋ በምስራቅ ጎጃም የሚገኝ ወረዳ ነው። አባይ ወንዝ ይህን ወረዳ ከደቡብ ወሎ ይከፍለዋል።
በዚህ ወረዳ ሁለት ከተሞች ይገኛሉ ፈለገ ብርሃን እና ከሱ የሚተልቀው ደብረ ወርቅ ናቸው።
More information የእናርጅ እናውጋ ወረዳ አቀማመጥ ...
የእናርጅ እናውጋ ወረዳ አቀማመጥ | |||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
[[]] | ጎንቻ ሲሶ እንስ ~ 4,5 км. | እንብስ ሳር ምድር ~ 15 км. | |||||||
ሁለት እንስ ~ 17 км. | አባይ ወንዝ ~ 13 км. | ||||||||
ደባይ ጠላትገን ~ 51 км. | እነማይ ~ 1,5 км. | ሸበል በረንታ | |||||||
Close