ኤድዊን ቫን ደር ሳር
From Wikipedia, the free encyclopedia
ኢድዊን ቫን ደር ሳር ሆላንዳዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ከ2005 እስከ 2011 እ.ኤ.አ. ድረስ ለማንችስተር ዩናይትድ በግብ ጠባቂነት ተጫውቷል።
Quick Facts ቫን ደር ሳር ...
ቫን ደር ሳር |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ኤድዊን ቫን ደር ሳር | ||
የትውልድ ቀን | ጥቅምት ፳፪ ቀን ፲፱፻፷፪ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ቮርሃውት፣ ሆላንድ | ||
ቁመት | 202 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | ግብ ጠባቂ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
1990–1999 እ.ኤ.አ. | አያክስ | 226 | ((1)) |
1999–2001 እ.ኤ.አ. | ጁቬንቱስ | 66 | ((0)) |
2001–2005 እ.ኤ.አ. | ፉልሃም | 127 | ((0)) |
2005–2011 እ.ኤ.አ. | ማንችስተር ዩናይትድ | 186 | ((0)) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
1995–2008 እ.ኤ.አ. | ሆላንድ | 130 | ((0)) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፲፬ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
Close