አዳማ ስታዲየም
From Wikipedia, the free encyclopedia
አዳማ ስታዲየም በአዳማ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ ስታዲየም ነው። አራት ሺህ ሰዎችን መያዝ ሲችል የአዳማ ከተማ የእግር ኳስ ክለብ መቀመጫ ነው።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)