አዲስ አበባ ስታዲየም
From Wikipedia, the free encyclopedia
አዲስ አበባ ስታዲየም በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ 35 ሺህ ሰዎችን የሚይዝ ስታዲየም ነው። በአብዛኛው ጊዜ ለእግር ኳስ ግሚያዎች የሚያገለግል ሲሆን የአትሌቲክስ ውድድሮችንም ያስተናግዳል። በ1940 እ.ኤ.አ. የተገነባ ሲሆን ስሙን ከአዲስ አበባ ከተማ ይወስዳል።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)