ቴኮ ሞዲሴ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቴኮ ሾሎፌሎ ሞዲሴ (ታኅሣሥ ፲፫ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለማሜሎዲ ሰንዳውንስ እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በመሃል ሜዳ ይጫወታል።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts ቴኮ ሞዲሴ ...
ቴኮ ሞዲሴ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ቴኮ ሾሎፌሎ ሞዲሴ | ||
የትውልድ ቀን | ታኅሣሥ ፲፫ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ሳዌቶ፣ ደቡብ አፍሪካ | ||
ቁመት | 172 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | መሃል ሜዳ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
ኮቬንትሪ (ደቡብ አፍሪካ) | |||
ሲቲ ሬብልስ | |||
ሪያ ስታርስ | |||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
2001-2002 እ.ኤ.አ. | ሪያ ስታርስ | ||
2002-2006 እ.ኤ.አ. | ሲቲ ፒላርስ | ||
2006-2007 እ.ኤ.አ. | ሱፐርስፖርት ዩናይትድ | 26 | (0) |
2007-2011 እ.ኤ.አ. | ኦርላንዶ ፓይሬትስ | 53 | (10) |
ከ2011 እ.ኤ.አ. | ማሜሎዲ ሰንዳውንስ | 1 | (0) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2007 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 57 | (10) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፯ ቀን ፳፻፩ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
Close