ቦትስዋና
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቦትስዋና ወይም በይፋ የቦትስዋና ሪፐብሊክ (እንግሊዝኛ: Republic of Botswana ሰጿና፡ Lefatshe la Botswana) በደቡባዊ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ አገር ናት። ቦትስዋና የቀድሞ የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ስትሆን ነፃነቷን በመስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. ከተቀዳጀች በኋላ መሪዎቿ በነፃ ዴሞክራሲያዊ ምርጫዎች ተመርጠዋል።
Quick Facts Republic of Botswana Lefatshe la Botswana የቦትስዋና ሪፐብሊክ ...
Republic of Botswana |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Fatshe leno la rona (ይህ መሬት የኛ ነው) |
||||||
ቦትስዋና በደማቅ ሰማያዊ
|
||||||
ዋና ከተማ | ጋበሮኔ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ (መደበኛ)፥ ሰጿና | |||||
መንግሥት ፕሬዚዳንት ምክትል ፕሬዚዳንት |
የፓርላማ ሪፐብሊክ ኢየን ካማ ሞክጐጺ ማሲሲ |
|||||
ዋና ቀናት መስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. (ሴፕቴምበር 30, 1966 እ.ኤ.አ.) |
ነፃነት ከብሪታንያ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
581,730 (48ኛ) 2.6 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2010 እ.ኤ.አ. ግምት የ 2001 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
2,029,307[1] (144ኛ) 1,680,863 |
|||||
ገንዘብ | ፑላ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +267 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .bw |
Close
ቦትስዋና ሜዳማ ስትሆን ከሰባ ከመቶ በላይ በካለሃሪ በርሃ የተሸፈነች ናት። በደቡብና ደቡብ ምሥራቅ ከደቡብ አፍሪካ፣ በምዕራብና ሰሜን ከናሚቢያ እና በሰሜን ምሥራቅ ከዚምባብዌ ጋር ትዋሰናለች። ከዛምቢያም ጋር በደንብ ያልተወሰነ ቢበዛ በመቶ ሜትር የሚቆጠር ወሰን አላት።[2]