ባይ-ዩዕFrom Wikipedia, the free encyclopedia ባይ-ዩዕ (ቻይንኛ፦ 百越) ወይም «መቶ ዩዕ» በጥንት (ቢያንስ ከ1200 ዓክልበ.) በደቡብ ቻይና እና ስሜን ቬትናም የተገኙት ብሔሮች ነበሩ። የቻይና ሃን ሥርወ መንግሥት ዘመቻዎች በባይ-ዩዕ እና በሥዮንግ-ኑ ላይ 200-100 ዓክልበ. ግድም
ባይ-ዩዕ (ቻይንኛ፦ 百越) ወይም «መቶ ዩዕ» በጥንት (ቢያንስ ከ1200 ዓክልበ.) በደቡብ ቻይና እና ስሜን ቬትናም የተገኙት ብሔሮች ነበሩ። የቻይና ሃን ሥርወ መንግሥት ዘመቻዎች በባይ-ዩዕ እና በሥዮንግ-ኑ ላይ 200-100 ዓክልበ. ግድም